ይህ ፓኬጅ ከሐምሌ 1 ቀን፣ 2016 ዓ.ም. ጀምሮ ተግባራዊ አይደረግም። ከዚህ በኋላ ጥቃቅን እና አነስተኛ ድርጅቶች እንደ መደበኛ ተጠቃሚ ነው የሚስተናገዱት።
አዲስ አበባ ላሉ ጥቃቅን እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች:-
-
- በየዕለቱ የሚወጡ የፌዴራል እና የክልል የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች፣ የዓለም አቀፍ ድርጅቶች እና መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች (NGO) የሚያወጧቸውን ጨረታዎችን በሚፈልጉት ዘርፍ እጅግ ቀላል በሆነ መንገድ በድረ ገጽ እና በሞባይል አፕ መከታተል የሚችሉበት – በዓመት ብር 2,495 ቫትን ጨምሮ
- ፊቸርድ ሊስቲንግ፦ በዓመት ብር 5,750 ቫትን ጨምሮ (ይሄንን ሲወስዱ የጨረታ አግልግሎቱንም ያለተጨማሪ ክፍያ መጠቀም ይችላሉ)
- ምርት እና አገልግሎታቸውን በኦንላይን፣ በሞባይል አፕ፣ በጥሪ ማዕከል በማስተዋወቅ በሃገር ውስጥ የገበያ ትስስር የሚፈጥሩበት
- ምርት እና አገልግሎታቸውን በኦንላይን በማስተዋወቅ በውጪ ሃገር የገበያ ትስስር የሚፈጥሩበት
ጨረታ ለመከታተል ወይም የገበያ ትስስር ለማግኘት ከፈለጉ፦
በ0975616161 ላይ ወይም በ6131 ጥሪ ማዕከላችን ላይ ይደውሉ ወይም በቴሌግራም ቻነላችን ‘ከፍታ ፖርታል’ ላይ በመግባት መረጃውን ያግኙ!