ቢዝነስ እና ቴክ

ይህ ክፍል ቴክኖሎጂን (በተለይም ኢንተርኔትን) በመጠቀም እንዴት ቢዝነሳችንን ማሳደግ እንደምንችል የሚጠቁሙ ጽሑፎች ይቀርቡበታል።

ፌስቡክ እና ቢዝነስ

facebook-business-page

ስድስት ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ፌስቡክን ይጠቀማሉ። ፌስቡክን በቀላሉ ቢዝነስን ለማሳደግ መጠቀም ስለሚቻል የተጠቃሚው ኢትዮጵያ ውስጥ መብዛት ለቢዝነሶች ጥሩ ዕድል ነው። ፌስቡክን ለቢዝነስ መጠቀም የሚቻልባቸው መንገዶች፦

ተጨማሪ

የጉግል ጥቅም ለቢዝነሳችን – ጉግል ቢዝነስ

google-business

ጉግል ለቢዝነሳችን ዘርፈ ብዙ ጥቅሞች አሉት፤ ከነኝህም ወስጥ ዋነኛው ጉግል ቢዝነስ (Google Business) ይሰኛል። ጉግል ቢዝነስ የሚባለው የጉግል አገልግሎት ቢዝነሶች ራሳቸውን ጉግል ላይ በማስገባት ደንበኞች በቀላሉ እንዲያገኟቸው የሚያስችል ነው። ቢዘነሶች ሙሉ አድራሻቸውን፣ የሥራቸውን ዓይነት፣ ምስሎች፣ ወዘተ ማስገባት ይችላሉ። የድርጅታቸውም ቦታ በቀላሉ እንዲገኝ የጉግል ማፕ (ካርታ) ላይ ማሰገባት ይችላሉ። እንዲሁም አዳዲስ …

ተጨማሪ