መነሻ / ግብር

ግብር

ስለ ግብር መረጃ

የጉምሩክ ታሪፍ

በወቅቱ አጠራር የኢትዮጵያ ጉምሩክ ባለሥልጣን በ1995 ዓ.ም. ያወጣውን የጉምሩክ ታሪፍ ከዚህ በታች ባሉት ሁለት ቅጾች ያገኛሉ። አንደኛ መደብ ታሪፍ በአጠቃላይ የገቢ ዕቃዎች መደበኛ ታሪፍን የያዘ ነው። ሁለተኛ መደብ ታሪፍ ደግሞ፦ በልዩ ሁኔታ ከጉምሩክ ቀረጥ ነፃ የሆኑ፣ ወይም የቀረጥ ቅናሽ የተደረገላቸውን የተመደቡ ዕቃዎች በልዩ ሁኔታ ከማናቸውም ቀረጥ ነፃ የሚገቡ ያልተመደቡ ዕቃዎች …

ተጨማሪ

ግብር

ታክስ / ግብርን በተመለከተ የኢትዮጵያ የፌደራል የታክስ አስተዳደር አዋጅ (ቁጥር 983/2008)፣ በታክስ ከፋዩ ሊከፈል የሚገባ እንደሆነና የመክፈያ ጊዜው የደረሰ ታክስ ለመንግሥት የሚከፈል ዕዳ እንደሆነ ይደነግጋል (አንቀጽ 30(1))። በዚህም መሠረት፡- ታክስ የመክፈል ኃላፊነት ያለበት ሰው በባለሥልጣኑ [በገቢዎች ሚኒስቴር ወይም በገቢዎች ቢሮ] ዘንድ ለመመዝገብ ማመልከት አለበት።ለመመዝገብ ያመለከተው ሰው በታክስ ሕግ መሠረት ታክስ …

ተጨማሪ