ድርጅቱ የተመሠረተው በአቶ ገዛኸኝ ተድላ በ2011 ዓ.ም. ነው። ድርጅቱ አጠቃላይ የፈርኒቸር ሥራዎችን ይሠራል፤ ድርጅቱ በአሁኑ ወቅትም ምርቱን ሙሉ በሙሉ ከእንጨት ሥራዎች እየሠራ ይገኛል።
ተጨማሪ »-
ቪዥን ፈንድ ማይክሮፋይናንስ ተቋም አክሲዮን ማኅበር
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የአነስተኛ ገንዘብ ተቋማት ማቋቋሚያ አዋጅ 40/1988 የተቋቋመ አንጋፋ እና አስተማማኝ የገንዘብ ተቋም ነው። ተቋሙ በ91 አገልግሎት መስጫ የቅርንጫፍ ቢሮዎቹ አማካኝነት ተደራሽ እና ቀልጣፋ አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል። ተቋሙ በአሁኑ ሰዓት በጥቅሉ 734,226 …
ተጨማሪ » -
ለኢንተርፕይዞች ማገገሚያና መቋቋሚያ ብድር
-
አዲስ የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ንግድ ሥራ አ.ማ.
-
ተደራሽ የገንዘብ ቁጠባና ብድር
-
ኒኦ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ.
-
ከፍታ ለ20 ኢንተርፕራይዞች ሥልጠና ሰጠ
ከፍታ ከኬር ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር ለ20 በሴቶች ለሚተዳደሩ ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ሥልጠና ሰጠ። ሥልጠናው ያተኮረው ኢንተርፕራይዞቹ በኬር ኢትዮጵያ በተመቻቸላቸው ዕድል የ”ከፍታ” አገልግሎትን ተጠቅመው እንዴት የጨረታ መረጃዎችን በቀላሉ ማግኘት እንደሚችሉ በተጨማሪም እንዴት አድርገው ድርጅታቸውን፣ ምርታቸውን እና አግልግሎታቸውን እንደሚያስተዋውቁ ነው።
ተጨማሪ » -
በኮንስትራክሽን ዘርፍ የ4 ሳምንት የሙያ ክህሎት ሥልጠናዎች
-
ማይክሮ ፋይናንስ ተቋማት 5.5 ቢሊዮን ብር ከአዋሽ ባንክ በብድር ሊያገኙ ነው
-
ለኢንተርፕራይዞች በየደረጃው የሚሰጡ ድጋፎች
-
ከፍተኛ ኢንዱስትሪ ዕድገት ደረጃ
-
የአእምሮ ጽናት ያላቸው ሰዎች ምን አያደርጉም?
የራሳቸውን ቢዝነስ የሚመሩ ወይም በአንድ ቢዝነስ ውስጥ በየትኛውም ደረጃ ኃላፊነት ተሰጥቷቸው የሚሠሩ ሰዎች፣ አካላዊ ጤና እንደሚያስፈልጋቸው ሁሉ የአእምሮ ጽናትም ያሻቸዋል። በተለይ አንድ ቢዝነስ በሁለት እግሩ እንዲቆም ለማደረግ ለሚጥሩ ኧንተርፕረነሮች፣ የአእምሮ ጽናት እጅግ አስፈላጊ ነው። የአእምሮ ጽናት ሲባል ራሱ ጽናት፣ አይበገሬነት፣ …
ተጨማሪ » -
የቢዝነስ መመዘኛ ዘዴ
-
ግብ እንዴት ልቅረጽ?
-
“የቢዝነስ ሰሌዳ” መጠቀም
-
የስኬታማ ሥራ ፈጣሪ (ኧንተርፕረነር) መለያዎች