መነሻ / ልዩ ፓኬጅ ለጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች

ልዩ ፓኬጅ ለጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች

አዲስ አበባ ላሉ ጥቃቅን እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች:-

  • ምርት እና አገልግሎታቸውን በኦንላይን፣ በሞባይል አፕ፣ በጥሪ ማዕከል በማስተዋወቅ በሃገር ውስጥ የገበያ ትስስር የሚፈጥሩበት
  • ምርት እና አገልግሎታቸውን በኦንላይን በማስተዋወቅ በውጪ ሃገር የገበያ ትስስር የሚፈጥሩበት
  • በየዕለቱ የሚወጡ የፌዴራል እና የክልል የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች፣ የዓለም አቀፍ ድርጅቶች እና መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች (NGO) የሚያወጧቸውን ጨረታዎችን በሚፈልጉት ዘርፍ እጅግ ቀላል በሆነ መንገድ በድረ ገጽ እና በሞባይል አፕ መከታተል የሚችሉበት

ፓኬጅ በከፍተኛ ቅናሽ ተዘጋጅቷል።

ይህ ፓኬጅ ከመደበኛ ዋጋው እጅግ በጣም ያነሰ ሲሆን የሚያስከፍለው በዓመት ብር 800 + 15%ቫት = ብር 920 (ዘጠኝ መቶ ሃያ ብር) ብቻ ነው። ይህ በቀን ሲሰላ ከ ብር 2.50 (ሁለት ብር ከሃምሳ ሳንቲም) ያነሰ ነው።

የዚህ ፓኬጅ ተጠቃሚ ለመሆን ይሄንን ፎርም ሞልተው ይላኩልን፦

  _________________________________________

  በጥቃቅን እና አነስተኛ ድርጅትነት የተደራጁበት/የሚሠሩበት ዘርፍ (አስፈላጊ)

  ግንባታ (ኮንስትራክሽን)ማኑፋክቸሪንግአገልግሎትንግድ እና ሽያጭ

  _________________________________________

  _________________________________________

  ፓኬጁን በመጠቀም ማግኘት የሚፈልጉት አገልግሎት - የሚፈልጉት ሁሉ ላይ ምልክት ያድርጉ(አስፈላጊ)

  _________________________________________

  የበለጠ ለመረዳት ከፈለጉ፦

  በ0975616161 ላይ ወይም በ6131 ጥሪ ማዕከላችን ላይ ይደውሉ ወይም በቴሌግራም ቻነላችን ‘ከፍታ ፖርታል’ ላይ በመግባት መረጃውን ያግኙ!