ኢንቨስትመንት

ከተለያዩ ኢንተርፕራይዞች ጋር በሽርክና መሥራት የሚፈልጉ ኢንቨስትሮች እና ኢንቨስተር የሚፈልጉ ኢንተርፕራይዞች ዝርዝር እዚህ ይኖራል።

  • በጥቃቅን እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝነት ተመዝግባችሁ የምትገኙ እና የፋይናንስ አቅም ያላቸው ኢንቨስትሮች በኢንተርፕራይዛችሁ ውስጥ ኢንቨስት እንዲያደርጉ የምትፈልጉ እና እዚህ ላይ ዝርዝራችሁ እንዲወጣ የምትፈልጉ እንዲሁም
  • ከተለያዩ ኢንተርፕራይዞች ጋር በሽርክና የምትፈልጉ ኢንቨስትሮች እና እዚህ ላይ ዝርዝራችሁ እንዲወጣ የምትፈልጉ፣

በ0911513842 በመደወል መመዝገብ ትችላላችሁ።

ይህንንም ይመልከቱ

peace-mfi-logo

ፒስ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ.

ፒስ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በአነስተኛ ፋይናንስ ሥራ ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር 1164/2012 እና አዋጅ ቁጥር 624/2001 …