በኮሮና ምክንያት ለተጎዱ በጨርቃጨርቅ እና አልባሳት ዘርፍ ለተሰማሩ ሰራተኞች የ4.5 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት የተጎዱ በጨርቃጨርቅ እና አልባሳት ዘርፍ ተሰማርትው የሚሰሩ ሠራተኞችን ለመደገፍ የ4.5 ሚሊዮን ዶላር የገንዘብ ድጋፍ ፕሮጀክት ይፋ ሆኗል። ድጋፉ የሠራተአኛ እና ማህበራዊ …
ተጨማሪ »ምስረታ ወይም ጀማሪ
ጥቃቅን/አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ለምን አስፈለጉ? ጥቃቅን/ አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች በተለገልጋዮች ፍላጎት መነሻነት፣ በተለያዩ የሥራ ዘርፎች ለመሰማራት የሚፈ…
-
የአእምሮ ጽናት ያላቸው ሰዎች ምን አያደርጉም?
የራሳቸውን ቢዝነስ የሚመሩ ወይም በአንድ ቢዝነስ ውስጥ በየትኛውም ደረጃ ኃላፊነት ተሰጥቷቸው የሚሠሩ ሰዎች፣ አካላዊ ጤና እንደሚያስፈልጋቸው ሁሉ የአእምሮ ጽናትም ያሻቸዋል። በተለይ አንድ ቢዝነስ በሁለት እግሩ እንዲቆም ለማደረግ ለሚጥሩ ኧንተርፕረነሮች፣ የአእምሮ ጽናት እጅግ አስፈላጊ ነው። የአእምሮ ጽናት ሲባል ራሱ ጽናት፣ አይበገሬነት፣ …
ተጨማሪ » -
የቢዝነስ መመዘኛ ዘዴ
-
ግብ እንዴት ልቅረጽ?
-
“የቢዝነስ ሰሌዳ” መጠቀም
-
የስኬታማ ሥራ ፈጣሪ (ኧንተርፕረነር) መለያዎች