መነሻ / ባዛር

ባዛር

በአዲስ አበባ ከተማና አካባቢዋ ልዩ ልዩ ባዛሮች ሲዘጋጁ፣ ከባዛሮቹ ጋር የተያያዙ መረጃዎችን እዚህ ያገኛሉ።

ኢንተርፕራይዞች የሚሳተፉበት ባዛር በሃያት ሬጀንሲ ሆቴል ሊዘጋጅ ነው

yenegew-bazaar

አሸንጎ ኢቨንትስ እና ቤተ-ሰማይ ክሪኤቲቭ ሚዲያ፣ በኤስኤንቪ፣ ሊዌይ እና ሲዳ ትብብር “የነገው ባዛር” የተሰኘ ጥቃቅን እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞችን የሚያሳትፍ ባዛር አዘጋጅተዋል። በባዛሩ መሳተፍ ለሚፈልጉ ኢንተርፕራይዞች በሚል አሸንጎ ኢቨንትስ የላከልን ሙሉ መረጃ ይህን ይመስላል። “የነገው ባዛር” ዓላማ የነገው ባዛር ዓላማ አገር የሚያኮራ ሥራ የሚሠሩ የሥራ ፈጣሪዎችን፣ ከአገር ወዳድ እና ጥራት አድናቂ …

ተጨማሪ

የባዛር መረጃ

ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች የሚሳተፉባቸው በየአካባቢው የሚደረጉ ባዛሮች በሚከተለው መልኩ ይካሄዳሉ። የአዲስ አበባ ክፍለ ከተማዎች የሚያዘጋጁዋቸው ባዛሮች አዲስ አበባ ውስጥ የሚገኙ አሥሩ ክፍለ ከተማዎች፣ በዓመት አራት ጊዜ ባዛሮችን ያዘጋጃሉ። ባዛሮቹ በአጠቃላይ በተከታዩ የጊዜ ሰሌዳ መሠረት የሚደረጉ ናቸው፡- የዘመን መለወጫ በዓል ሰሞን የገና በዓል ሰሞን የፋሲካ በዓል ሰሞን ክፍለ ከተማው የተሻለ ነው …

ተጨማሪ