ኢየሩሳሌም ቱፋ ቆዳ እና የቆዳ ውጤቶች ድርጅቱ የተመሠረተው በወ/ሪት ኢየሩሳሌም ቱፋ እና ሦስት መሥራች አባላት በ2014 ዓ.ም. ነው። ድርጅቱ አጠቃላይ ቆዳ እና የቆዳ ውጤቶችን በጥራት ያመርታል። ተጨማሪ