ኒኦ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባገኘው ፈቃድ መሠረት በተለያዩ የንግድ ዘርፎች ላይ ለተሰማሩ የማኅበረ ሰብ ክፍሎች በረዥም እና በዐጭር ጊዜ የሚመለሱ የብድር ዐይነቶችን በተለያዩ የዋስትና አማራጮች አቅርቧል።
ኒኦ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ. የሚሰጣቸው አገልግሎቶች
- በቡድን ዋስትና የሚሰጥ የቡድን ብድር
- በአነስተኛ ንግድ ላይ ለተሰማሩ
- የጥቃቅንና አነስተኛ ንግድ ላይ ለተሰማሩ የሚሰጥ ብድር (Microloan)
- የግብርና እና ግብርና ነክ ሥራዎች ላይ ለተሰማሩ
- በተለያዩ መሥርያ ቤቶች ውስጥ በቋሚነት ተቀጥረው ለሚሠሩ ሠራተኞች
- በንብረት ዋስትና የሚሰጥ የግል ብድር
- በተለያዩ የንግድ ዘርፎች ላይ ለተሰማሩ የሚሰጥ ብድር
- በደመወዝ ዋስትና የሚሰጥ የሠራተኞች ብድር
- ለግል ትምህርት ቤቶች ማስፋፊያ፣ ለሥራ ማስኬጃ፣ ለእድሳት እና የተለያዩ የትምህርት ቁሳቁሶች ማሟያ የሚሰጥ የብድር
- በአግሪ ቢዝነስ የሥራ ዘርፍ ላይ በዶሮ እርባታ፣ በማደለብ፣ በወተትና የወተት ተዋጽዖ ንግድ እና በተመሳሳይ ዘርፍ ላይ ለተሰማሩ የሚሰጥ ብድር
- የቤት ካርታ
- የመኪና ሊብሬ
- የባንክ፣ የኢንሹራንስ፣ የማይክሮፋይናንስ ሼር (አክሲዮን) ሰርተፊኬት
- በመንግስት ሠራተኛ ደመወዝ
ኒኦ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም፦ አድራሻ እና ስልክ
አድራሻ
- አዲስ አበባ ካዛንቺስ ኤሊሊ ኢንተርናሽናል ሆቴል አጠገብ ንግሥት ታወር ግራውንድ ፍሎር
- 011 5586969
- 0912 441908
ማስታወሻ፦ ይሄ መረጃ የተዘጋጀው ኒኦ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ. በአካል ሄዶ በመጠየቅ በተገኘው መረጃ ላይ ተመሥርቶ ለጥቃቅን እና አነስተኛ ድርጅቶች በሚጠቅም መልኩ ተቀናብሮ ነው።