መነሻ / ግብር / የጉምሩክ ታሪፍ

የጉምሩክ ታሪፍ

በወቅቱ አጠራር የኢትዮጵያ ጉምሩክ ባለሥልጣን በ1995 ዓ.ም. ያወጣውን የጉምሩክ ታሪፍ ከዚህ በታች ባሉት ሁለት ቅጾች ያገኛሉ።

አንደኛ መደብ ታሪፍ በአጠቃላይ የገቢ ዕቃዎች መደበኛ ታሪፍን የያዘ ነው።

ሁለተኛ መደብ ታሪፍ ደግሞ፦

  • በልዩ ሁኔታ ከጉምሩክ ቀረጥ ነፃ የሆኑ፣ ወይም የቀረጥ ቅናሽ የተደረገላቸውን የተመደቡ ዕቃዎች
  • በልዩ ሁኔታ ከማናቸውም ቀረጥ ነፃ የሚገቡ ያልተመደቡ ዕቃዎች

የያዘ ነው።

 

ይህንንም ይመልከቱ

ግብር

ታክስ / ግብርን በተመለከተ የኢትዮጵያ የፌደራል የታክስ አስተዳደር አዋጅ (ቁጥር 983/2008)፣ በታክስ ከፋዩ ሊከፈል የሚገባ …