መነሻ / Tag Archives: ቤተ-ሐበሻ ቁጠባ እና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ ህብረት ሥራ ማህበር

Tag Archives: ቤተ-ሐበሻ ቁጠባ እና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ ህብረት ሥራ ማህበር

ቤተ-ሐበሻ ቁጠባ እና ብድር ኀላፊነቱ የተወሰነ የኅብረት ሥራ ማኅበር

ኅብረት ሥራ ማኅበር ሰዎች የጋራ ፍላጎታቸውን ለማሳካት ያላቸውን ዕውቀት፣ ጉልበት፣ ጊዜ እና ሀብት በማሰባሰብ ችግሮቻቸውን መፍታት የሚያስችል ቁልፍ መሣሪያ ነው። በዚህ መሠረት ቤተ-ሐበሻ ቁጠባ እና ብድር ኀላፊነቱ የተወሰነ የኅብረት ሥራ ማኅበር በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሚገኙ መሥራች አባላት በሕጋዊ መንገድ የተመሠረተ የኅብረት ሥራ ማኅበር ነው።

ተጨማሪ