መነሻ / ፋይናንስ እና ኢንቨስትመንት / የግል ብድር እና ቁጠባ ተቋማት / ሃበሻ ኢንተርፕረነርስ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ ኅብረት ሥራ ማኅበር

ሃበሻ ኢንተርፕረነርስ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ ኅብረት ሥራ ማኅበር

ሃበሻ ኢንተርፕረነርስ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ ኅብረት ሥራ ማኅበር የኅብረት ሥራ ማኅበራትን ለማቋቋም በወጣው አዋጅ ቁጥር 985/09 መሠረት የተቋቋመ ሕጋዊ ድርጅት ነው።  የሥራ ፈጣሪዎች በአንድነት የጋራ የሆኑ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ችግሮቻቸውን ለመፍታት እንዲችሉም የተቋቋመ ማሕበር ነው፡፡

ሃበሻ ኢንተርፕረነርስ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ ኅብረት ሥራ ማኅበር፦ አገልግሎቶች

  • በሕግ ወይም በፍርድ መብቱ ያልታገደ
  • እድሜው 18 ዓመትና ከዚያ በላይ የሆነ
  • የማኅበሩን ዓላማ፣ ደንብና መመሪያ የተቀበለ
  • የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ እና ሁለት 3*4 ጉርድ ፎቶ
  • የመመዝገቢያ፦ ብር 500
  • መደበኛ ወርሃዊ ቁጠባ፦ ብር 500
  • የአንድ እጣ ዋጋ ብር 100 ሲሆን ዝቅተኛውን የእጣ መጠን 50 እጣዎች (ሼር) በብር 5000 መግዛት የሚችል
  • መደበኛ ቁጠባ
  • የፍላጎት ቁጠባ
  • የጊዜ ገደብ ቁጠባ
  • ወለድ የማይታሰብለት ቁጠባ
  • የልጆች ቁጠባ
  • የትምህርት ቁጠባ
  • አዲስ ንግድ ለመጀመር የሚሰጥ የብድር አገልግሎት
  • የነበረ ንግድ ለማስፋፋት የሚሰጥ የብድር አገልግሎት
  • የአስቸኳይ ጊዜ ብድር ለህክምና
  • የአስቸኳይ ጊዜ ብድር ለጨረታ
  • የአስቸኳይ ጊዜ ብድር ለሰርግ እና ወዘተ
  • የኅብረት ሥራ ማኅበሩን የተለያዩ ሶሻል ሚዲያዎች በመጠቀም የገበያያ ትስስር መድረኮችን ማመቻቸት
  • የኅብረት ሥራ ማኅበሩን ዌብሳይት እና ቴሌግራም ቻናል በመጠቀም ምርት የማስተዋወቅ አገልግሎት መስጠት
  • የሥልጠና አገልግሎት
  • የማማከር አገልግሎት
  • አነስተኛ የብድር የህይወት መድህን አገልግሎት
  • የልምድ ልውውጥ መድረኮች ማመቻቸት

ሃበሻ ኢንተርፕረነርስ:- አድራሻ

  • የቢሮ አድራሻ፦ ካሳንቺስ፣ ነጋ ሲቲ ሞል፣ 3ኛ ፎቅ ከኦዳ ሕንጻ አጠገብ፣ ኢንተርፕረነርሽፕ ማሠልጠኛ ማዕከል ውስጥ
  • ስልክ ቁጥር፦ +251 90 06 71 699፣ +251 90 06 71 700
  • ድረ-ገጽ፦ habeshaentreprenurssacco.com
  • ኢሜይል፦ habeshaentrepreneurs2011@gmail.com

ማስታወሻ፦ ይሄ መረጃ የተዘጋጀው ሃበሻ ኢንተርፕረነርስ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ ኅብረት ሥራ ማኅበር በአካል ሄዶ በመጠየቅ በተገኘው መረጃ ላይ ተመሥርቶ ለጥቃቅን እና አነስተኛ ድርጅቶች በሚጠቅም መልኩ ተቀናብሮ ነው።

ይህንንም ይመልከቱ

liyu-logo

ልዩ የገንዘብ የእገዛ ተቋም

ልዩ የገንዘብ የእገዛ ተቋም መንግሥት ባወጣው የአንስተኛ ፋይናንስ አቅራቢ ተቋማት ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 40/88 መሠረት …