መነሻ / Tag Archives: ልዩ የገንዘብ የእገዛ ተቋም

Tag Archives: ልዩ የገንዘብ የእገዛ ተቋም

ልዩ የገንዘብ የእገዛ ተቋም

liyu-logo

ልዩ የገንዘብ የእገዛ ተቋም መንግሥት ባወጣው የአንስተኛ ፋይናንስ አቅራቢ ተቋማት ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 40/88 መሠረት በ1989 ዓ.ም. ተመሠረተ። በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ለተቋሙ የሰጠው የፈቃድ ቁጥር MFI/034/2011 ሲሆን የንግድ ምዝገባ ቁጥሩ ደግሞ 06/2/06393/96 ነው። ተቋሙ ከቀደምት ማይክሮ ፋይናንስ ተቋማት ውስጥ አንዱ ሲሆን ከ24 ዓመት በላይ የብድርና ቁጠባ አገልግሎት ሲሰጥ ቆይቷል። በአሁኑ …

ተጨማሪ