መነሻ / Tag Archives: ማሽን መገጣጥም

Tag Archives: ማሽን መገጣጥም

“የእኛን ሥራ ብዙ ሰው ይሠራዋል የእኛን ሀሳብ ግን ማንም ሊሠራው አይችልም” ቲኬ ማሽን የመገጣጠም ሥራ

tk-machine-assembly

ቲኬ ማሽን የመገጣጠም ሥራ የተመሠረተው በ 2007 ዓ.ም በአቶ ሲሳይ ደጉ እና በጓደኛቸው መሥራች አባልነት ነው። ድርጅቱ የሚሠራው ሥራ ማሽን የመገጣጠም ሥራ (Assembling) ነው። በአጭር ጊዜ ብዙ ማሽኖችን የመገጣጠም እና የማምረት አቅም አለው። ከዚህ በተጨማሪ የአሉሚኒየም ምርቶችን ያመርታል።

ተጨማሪ