ረሒማ ባልትና የተመሰረተው በወ/ሮ ረሒማ ንዳ 2007 ዓ.ም. ላይ በግል ኢንተርፕራይዝነት ነው። ድርጅቱ አጠቃላይ የባልትና ውጤቶችን ከደንበኛ ትዕዛዝ ተቀብሎ በማምረት እንዲሁም ሂደታቸውን የጨረሱ የባልትና ውጤቶችን በጥራት እና በተመጣጣኝ ዋጋ በማቅረብ አገልግሎት ይሰጣል።
ተጨማሪረሒማ ባልትና የተመሰረተው በወ/ሮ ረሒማ ንዳ 2007 ዓ.ም. ላይ በግል ኢንተርፕራይዝነት ነው። ድርጅቱ አጠቃላይ የባልትና ውጤቶችን ከደንበኛ ትዕዛዝ ተቀብሎ በማምረት እንዲሁም ሂደታቸውን የጨረሱ የባልትና ውጤቶችን በጥራት እና በተመጣጣኝ ዋጋ በማቅረብ አገልግሎት ይሰጣል።
ተጨማሪ