መነሻ / Tag Archives: ሳርቤት የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/ህ/ስ/ማህበር

Tag Archives: ሳርቤት የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/ህ/ስ/ማህበር

ሳር ቤት የገንዘብ ቁጠባና ብድር

sar-bet-credit-and-saving

ሳር ቤት የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ የኅብረት ሥራ ማኅበር በሳር ቤት አካባቢ ተወልደው ባደጉ አብሮ አደጎች መነሻ ሃሳብ አመንጪነት የመኖሪያ አካባቢን መሠረት አድርጎ የተቋቋመ የኅብረት ሥራ ማኅበር ነው። ዋነኛ ዓላማው አድርጎ የተነሳው የአባላቱን ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ችግሮች የቁጠባን ባህል በማስረፅ እና በእቅድ በመበደር የሚፈቱበትን መንገድ ማበጀት ነው። ከዚህ በተጨማሪ የአባላቱን …

ተጨማሪ