25 ጨረታዎችን በከፍታ ፓኬጅ ተጠቅመን አሸንፈናል – ቤተልሔም አዳነ የጽሕፈት መሣሪያ ድርጅቱ የተመሠረተው በቤተልሔም አዳነ 2011 ዓ.ም የግል ኢንተርፕራይዝ በመሆን ነው። ይህ ድርጅት የጽሕፈት መሣሪያዎችን እና የፅዳት እቃዎችን በተባለው ጊዜ በጥራት ለተገልጋዮች ያቀርባል። ተጨማሪ