መነሻ / Tag Archives: ተዘዋዋሪ ብድር

Tag Archives: ተዘዋዋሪ ብድር

የስራ እድል መፍጠር ቅድሚያ እና ልዩ ትኩረት የሚሰጠው መሆኑን ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ

ለወጣቶች የስራ እድል የመፍጠር ጉዳይ ቅድሚያ እና ልዩ ትኩረት የሚሰጠው ስራ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። በተለያዩ ጊዜያት ለስራ ፈጠራ ተብለው የተበተኑ የወጣቶች ተዘዋዋሪ ፈንድ የብድር ገንዘብ በወቅቱ እንዲመለስ በማድረግ ለቀጣይ ወጣቶች የስራ እድል ፈጠራ መልሶ ማበደር መቻል አለበትም ነው ያሉት። የአዲስ አበባ ከተማ የስራ እድል …

ተጨማሪ