መነሻ / Tag Archives: አዲስ የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ንግድ ሥራ

Tag Archives: አዲስ የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ንግድ ሥራ

አዲስ የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ንግድ ሥራ አ.ማ.

gears

አዲስ የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ንግድ ሥራ አክሲዮን ማኅበር ዓላማ አድርጎ የተነሳው በልዩ ልዩ የኢንቨስትመንት መስኮች ለመሳተፍ ፍላጎት፣ ዕውቀት እና ሙያ ኖሯቸው በካፒታል እጥረት ምክንያት መሥራት ላልቻሉ ኢንተርፕራይዞች የተወሰነ የጊዜ ገደብና ቅድመ ሁኔታዎች አስቀምጦ የካፒታል ዕቃን በማቅረብ (በሟሟላት) የፋይናንስ እጥረታቸውን መቅረፍ ነው።  በሃገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ በተዘጋጀው የሊዝ የፋይናንስ ስርዓት የካፒታል ዕቃዎች …

ተጨማሪ