መነሻ / Tag Archives: የካቲት 23 ቁጠባ እና ብድር

Tag Archives: የካቲት 23 ቁጠባ እና ብድር

የካቲት 23 የገንዘብ ቁጠባና ብድር

የካቲት 23 የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኀላፊነቱ የተወሰነ የኅብረት ሥራ ማኅበር ቁጠባን ባሕል አድርጎ በራስ ገንዘብ ሕይወትን መቀየር ይቻላል ብሎ ያምናል። ይህም ይሳካ ዘንድ መደበኛ እና የፈቃድ ቁጠባ ለአባላቱ ያዘጋጀ ሲሆን ለስድስት ወር በተከታታይ በመቆጠብ ብድር መበደር እንዲችሉ ያደርጋል። በዚህም አባላት የራሳቸውን፣ የቤተሰባቸውን ብሎም የአገራቸውን የእድገት ለውጥ እንዲያፋጥኑ የሚያደርግ ተቋም ነው።

ተጨማሪ