መነሻ / የጥቃቅን እና አነስተኛ መረጃ / ወቅታዊ መረጃ / ለኢንተርፕራይዞች ብቻ የወጣ ጨረታ
Arada Sub City

ለኢንተርፕራይዞች ብቻ የወጣ ጨረታ

የአራዳ ክፍለ ከተማ ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት በክፍለ ከተማው ሊያሠራቸው የሚፈልጋቸውን ልዩ ልዩ የግንባታ ሥራዎች እንዲሠሩ ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞችን ብቻ የሚያሳትፍ ጨረታ አውጥቷል።

ሥራዎቹ የግንባታ፣ የግቢ ማስዋግ እና የእድሳት ሥራዎች ናቸው። ዝርዝሩን ለመመልከት ይህንን ሊንክ ይከተሉ፡- https://tender.2merkato.com/am/tenders/view/213492

በጥቃቅንና አነስተኛ ለተደራጁ ኢንተርፕራይዞች በከፍተኛ ቅናሽ በቀረበ ልዩ ፓኬጅ በመላ ኢትዮጵያ የሚወጡ የጨረታ ማስታወቂያዎችን በየዕለቱ ማግኘት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ 6331 ይደውሉ።

ይህንንም ይመልከቱ

kefta-care-training-2

ከፍታ ለ20 ኢንተርፕራይዞች ሥልጠና ሰጠ

ከፍታ ከኬር ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር ለ20 በሴቶች ለሚተዳደሩ ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ሥልጠና ሰጠ። ሥልጠናው ያተኮረው …