መነሻ / Tag Archives: ግሬት የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የኅ/ማኅበር

Tag Archives: ግሬት የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የኅ/ማኅበር

ግሬት የገንዘብ ቁጠባና ብድር

ግሬት የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅላፊነቱ የተወሰነ የኅብረት ሥራ ማኅበር ማኅበረ ሰቡ ከሚያገኘው ገቢ ላይ በመቆጠብ የቁጠባን ባሕል በማዳበር ፈጣን የሆነ የብድር አገልግሎት ለመስጠት፣ በግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ ሥራ አመራር ሃሳብ አመንጪነት እና በሠራተኞች መሥራችነት ጥቅምት 5 ቀን፣ 2012 ዓ.ም. በቦሌ ክፍለ ከተማ ተመሠረተ። ግሬት! ለእድገት ጽኑ መሠረት!

ተጨማሪ