ውብ ፊኒሺንግ ሶሉሽንስ የተመሠረተው በ 2011 ዓ.ም በአቶ ካሊድ አብዲ እና ሁለት መሥራች አባላት ነው። ውብ ፊኒሺንግ አጠቃላይ የፊኒሽንግ ሥራዎችን የሚሠራ ድርጅት ነው። ከድርጅቱ ምሥረታ በፊት አቶ ካሊድ ከጓደኞቻቸው ጋር ለሦስት አመት በትውውቅ (በሰው በሰው) ሥራውን ሲሠሩ ከቆዩ በኋላ ተደራጅተን በሙሉ አቅም ብንሠራ ደግሞ የተሻለ ተጠቃሚ እንሆናለን በማለት ነበር ድርጅቱን …
ተጨማሪውብ ፊኒሺንግ ሶሉሽንስ የተመሠረተው በ 2011 ዓ.ም በአቶ ካሊድ አብዲ እና ሁለት መሥራች አባላት ነው። ውብ ፊኒሺንግ አጠቃላይ የፊኒሽንግ ሥራዎችን የሚሠራ ድርጅት ነው። ከድርጅቱ ምሥረታ በፊት አቶ ካሊድ ከጓደኞቻቸው ጋር ለሦስት አመት በትውውቅ (በሰው በሰው) ሥራውን ሲሠሩ ከቆዩ በኋላ ተደራጅተን በሙሉ አቅም ብንሠራ ደግሞ የተሻለ ተጠቃሚ እንሆናለን በማለት ነበር ድርጅቱን …
ተጨማሪ