መነሻ / የጥቃቅን እና አነስተኛ መረጃ / ወቅታዊ መረጃ / በኮሮና ምክንያት ለተጎዱ በጨርቃጨርቅ እና አልባሳት ዘርፍ ለተሰማሩ ሰራተኞች የ4.5 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

በኮሮና ምክንያት ለተጎዱ በጨርቃጨርቅ እና አልባሳት ዘርፍ ለተሰማሩ ሰራተኞች የ4.5 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

በኮሮና ምክንያት ለተጎዱ በጨርቃጨርቅ እና አልባሳት ዘርፍ ለተሰማሩ ሰራተኞች የ4.5 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት የተጎዱ  በጨርቃጨርቅ እና አልባሳት ዘርፍ ተሰማርትው የሚሰሩ ሠራተኞችን ለመደገፍ የ4.5 ሚሊዮን ዶላር የገንዘብ ድጋፍ ፕሮጀክት ይፋ ሆኗል። ድጋፉ የሠራተአኛ እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒቴር  ከአለም አቀፉ የስራ ድርጅት ጋር በመተባበር ነው ይፋ የሆነው። የ4.5 ሚሊዮን ዶላር የገንዘብ ድጋፉ ከጀርመን መንግስት የኢኮኖሚ ልማት እና የትብብር ሚኒስቴር የተገኘ እንደሆነም ታውቋል።


የዜና ምንጭ ቲክቫ ኢትዮጵያ

ይህንንም ይመልከቱ

kefta-care-training-2

ከፍታ ለ20 ኢንተርፕራይዞች ሥልጠና ሰጠ

ከፍታ ከኬር ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር ለ20 በሴቶች ለሚተዳደሩ ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ሥልጠና ሰጠ። ሥልጠናው ያተኮረው …