በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የአዲስ ፋና የመጀ/ደ/ት/ቤት አላቂ የቢሮ እቃዎች እና አላቂ የት/ት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ ቋሚ እቃዎች፣ ህትመት፣ የጥገና እቃዎች፣ የተለያዩ አጋዥ መፅሀፍቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ለተጨማሪ ይሄን መመልከት https://tender.2merkato.com/tenders/view/208776
በጥቃቅን እና አነስተኛ የተደራጁ በጣም ቅናሽ በሆነ ፓኬጅ የጨረታ መረጃን ሙሉ በሙሉ ማግኘት ይችላሉ። ለተጨማሪ 6131 ላይ ይደውሉ።