ጥቃቅን / አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ ምን ማለት ነው?
ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ ከጠቅላላ ሃብት እና ከሰው ኃይል አንፃር፣ በየዘርፉ እንደሚከተለው ይተረጎማል።
ዘርፎች እና ንዑስ ዘርፎች
ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች በሁለት ዋና ዘርፎች (ኢንዱስትሪ እና አገልግሎት) የሚከፈሉ ሲሆን፣ በእያንዳንዱ ሥር ደግሞ የሚከተሉት ዋና ዋና ንዑስ ዘርፎች ይገኛሉ።
- ኢንዱስትሪ
- ማኑፋክቸሪንግ
- ኮንስትራክሽን
- ማዕድን
- አገልግሎት
- ችርቻሮ ንግድ
- ትራንስፖርት
- ሆቴልና ቱሪዝም
- የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጥገና አገልግሎት
- ጥቃቅን ኢንተርፕራይዝ
- ጠቅላላ ሃብት
- ለኢንዱስትሪ ዘርፍ – ከ 100 ሺህ ብር ያልበለጠ (ለጀማሪ ከ 50 ሺህ ብር ያልበለጠ)
- ለአገልግሎት ዘርፍ – ከ 50 ሺህ ብር ያልበለጠ (ለጀማሪ፡ ከ 40 ሺህ ብር ያልበለጠ)
- የሰው ኃይል
- ባለቤት እና የቤተሰብ አባላትን ጨምሮ እስከ 5 ሰው ቀጥሮ የሚያሠራ
- ጠቅላላ ሃብት
- አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ
- ጠቅላላ ሃብት
- ለኢንዱስትሪ ዘርፍ – ከ 100,001 እስከ 1.5 ሚሊዮን ብር
- ለአገልግሎት ዘርፍ – ከ 50,001 እስከ 500,000 ብር
- የሰው ኃይል
- ከ 6 እስከ 30 ሰዎች ቀጥሮ የሚያሠራ
- ጠቅላላ ሃብት