መነሻ / Uncategorized / ሌሎች የብድርና ቁጠባ ተቋማት

ሌሎች የብድርና ቁጠባ ተቋማት

በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ከአዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም በተጨማሪ፣ ተከታዮቹ የማይክሮ ፋይናንስ ተቋማት የቁጠባና የብድር አገልግሎት ይሰጣሉ። ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ተቋማቱን ማናገር ይችላሉ።

የማይክሮ ፋይናንስ ተቋሙ ስምስልክ
ልዩ የገንዘብና የዕገዛ ተቋም011 662 2780
አዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር0118 12 44 44
አፍሪካ ቪሌጅ ፋይናንሺያል ሰርቪስስ011 439 1134/ 011 320 4732
ዊዝደም ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም011 646 3569
ጆሽዋ ብድርና ቁጠባ011 554 70 21
ጋሻ አነስተኛ ብድር አቅራቢ011 655 8830/ 31/34
መክሊት የማይክሮ ፋይናንስ ተቋም011 213 1887

ይህንንም ይመልከቱ

debo-mfi

ደቦ ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ.

ደቦ ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አክስዮን ማኅበር የተቀላጠፈ የማይክሮፋይናንስ አገልግሎቶችን በመስጠት ለባለአክሲዮኖች ትርፍ ለማስገኘትና የደንበኞችን ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ …