መነሻ / Uncategorized

Uncategorized

ደቦ ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ.

debo-mfi

ደቦ ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አክስዮን ማኅበር የተቀላጠፈ የማይክሮፋይናንስ አገልግሎቶችን በመስጠት ለባለአክሲዮኖች ትርፍ ለማስገኘትና የደንበኞችን ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ሁኔታ ለማሻሻል የተቋቋመ ተቋም ነው። ማኅበሩ በቀዳሚነት የተቀላጠፈና ውጤታማ የሆነ የቁጠባና የብድር አገልግሎቶችን ለደንበኞች ማቅረብ ዓላማው ያደረገ አክስዮን ማኅበር ነው። በአሁኑ ወቅት ደቦ ማይክሮፋይናንስ አዳዲስ አከባቢዎችና ማኅበረሰቦች ጋር በቀጣይነት ለመድረስና የተበዳሪዎችንና የተበዳሪ ቤተሰቦችን ኑሮ ሊያሻሽል …

ተጨማሪ

የገበያ ትስስር

business-to-business

እዚህ ላይ የተመዘገቡ ኢንተርፕራይዞችን ዝርዝር፣ ሥራቸውን፣ የድርጅታቸውን ፕሮፋይል እና አድራሻቸውን በመጠቀም አብሮ መሥራት ይቻላል።

ተጨማሪ

ሌሎች የብድርና ቁጠባ ተቋማት

በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ከአዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም በተጨማሪ፣ ተከታዮቹ የማይክሮ ፋይናንስ ተቋማት የቁጠባና የብድር አገልግሎት ይሰጣሉ። ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ተቋማቱን ማናገር ይችላሉ።

ተጨማሪ

6131

ከጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ጋር የተያያዙ :- የኢንተርፕራይዝ ምሥረታና አደረጃጀት ፣ የኢንተርፕራይዞች ዕድገት ደረጃና ተያያዥ ጉዳዮች ፣ የባዛር ዝግጅቶች እና ጥቆማ ፣ እንዲሁም ሌሎች መረጃዎች ፣ ጥቆማዎች እና የመሳሰሉትን ለማግኘት 6131 ላይ መደወል ይችላሉ። በአሁኑ ጊዜ ፣ የጥሪ ማዕከላችንን አደራጅተን ጨርሰናል።

ተጨማሪ

ኮንስትራክሽን

construction-kefta

የኮንስትራክሽን ግብዓቶች (የማቴሪያል፣ የማሺነሪ ኪራይ እና የሠራተኛ) ዋጋ፣  የኮንስትራክሽን ሥራ ፈላጊ እና ቀጣሪ ማገናኛ፣ የሥራ ማስታወቂያ እዚህ ያገኛሉ።  

ተጨማሪ