ለፋይዳ የሚሰጣቸው አገልግሎቶች
- የግለሰብ ቁጠባ
- የጊዜ ገደብ ቁጠባ
- የድርጅትና ንግድ ቁጠባ
- የታዳጊ ህፃናትና ወጣቶች ቁጠባ
- የጋራ ቁጠባ
- የሴቶች ልዩ ቁጠባ
- ልዩ ተቀማጭ
- የንግድ/ የድርጅት ብድር
- የትምህርት ቤት ክፍያ ብድር
- የጊዜ ገደብ ብድር
- የደመወዝ ብድር
- የቤት ዕቃዎችና መገልገያ መሣሪያ ብድር
- ገንዘብ መቀበል እና ማድረስ
- ገንዘብ መክፈል እና መሰብሰብ
- የደመወዝ መክፈል
- የጡረታ እና ተቀማጭ ገንዘብ አስተዳደር
- ሃዋላ
- ተንቀሳቃሽ የባንክ አገልግሎት
- የታደሱ መታወቂያዎች (የተበዳሪው እና የዋሱ)
- የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ ንግድ ምዝገባ፣ ቲን ሰርተፍኬት እና ታክስ ክሊራንስ ኮፒ
- ዋስትና (የተሽከርካሪ ከሆነ) ሞዴሉ 2000 ጀምሮ የሆነ፣ ኦርጅናል ሊብሬና የመድን ዋስትና (ኢንሹራንስ) ሙሉ እንዲሁም ተቋሙ ተሽከርካሪው እንዳይሽጥ እንዳይለውጥ ያሳግዳል
- ካርታ ከሆነ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ውስጥ የሚገኝ መሆን አለበት
- የቤት ኪራይ ውል ኮፒ
- የባንክ እስቴትመንት (የ6 ወር)
- የጋብቻ ምስክር ወረቀት፦ ያላገባ ከሆነ ከ6 ወር ወደዚህ የታደሰ ወይም የወጣ መሆን አለበት፤ ባለትዳሮች ከሆኑ ሁለቱም ጥንዶች የብድር ውል ስምምነት መፈረም አለባቸው
- ሁለት ፎቶግራፍ
- ቼክ (postdated cheque)
- ያለ ምንም ቅድመ ቁጠባ፣ የተበዳሪዎችን የቢዝነስ ሁኔታ እና የፋይናንስ አቅምን ያገናዘበ ነው።
- ነገር ግን ለብድር መያዣ ዋስትና ተንቀሳቃሽ ወይም ቋሚ ንብረት ያስፈልጋል።
ተ.ቁ. | የብድር ዓይነት | የብድር መጠን በብር | የብድር ጊዜ | የብድር ወለድ መጠን |
---|---|---|---|---|
1 | የንግድ ድርጅት ማስፋፊያ ብድር | እስከ 500ሺ ብር | በ3 ወር የሚከፈል | 24% |
በ6 ወር የሚከፈል | 34% | |||
9 ወር የሚከፈል | 36% | |||
12 ወር የሚከፈል | 36% | |||
2 | ለግል ፍጆታ | 15,100 እስከ 20,000 ብር | 24 ወር የሚከፈል | 28% |
3 | የቡድን ተበዳሪ (እስከ 3 ሰዎች) | 1ኛዙር5ሺ | 12 ወር የሚከፈል | 28% |
2ኛዙር 7ሺ | 12 ወር የሚከፈል | |||
3ኛዙር 10ሺ | 12 ወር የሚከፈል |
አድራሻ | የመስመር ስልክ ቁጥር | የሞባይል ስልክ ቁጥር |
---|---|---|
ዋና መስሪያ ቤት | +251 115 581049 | +251 930 006655 |
ወሎ ሰፈር ቅርንጫፍ | +251 115 581049 | +251 930 006677 |
ገርጂ ቅንጫፍ | +251 116 296976 | +251 930 004455 |
Email - customerservice@lefayda.com Email - info@lefayda.com Website - www.lefayda.com