lefayda-mfi-logo

ለፋይዳ ብድር እና ቁጠባ ተቋም

ለፋይዳ ብድርና ቁጠባ አ.ማ. እ.ኤ.አ ሰኔ 2007 ዓ.ም በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዕውቅና በሥራ ፈቃድ ቁጥር MF7/029/2007 እና በንግድ ምዝገባ ቁጥር 062/7915/99 የተቋቋመ የብድር ቁጠባና ተጓዳኝ ገንዘብ ነክ ግልጋሎቶችን የሚሰጥ የፋይናንስ ተቋም ነው።

ለፋይዳ የሚሰጣቸው አገልግሎቶች

  • የግለሰብ ቁጠባ
  • የጊዜ ገደብ ቁጠባ
  • የድርጅትና ንግድ ቁጠባ
  • የታዳጊ ህፃናትና ወጣቶች ቁጠባ
  • የጋራ ቁጠባ
  • የሴቶች ልዩ ቁጠባ
  • ልዩ ተቀማጭ
  • የንግድ/ የድርጅት ብድር
  • የትምህርት ቤት ክፍያ ብድር
  • የጊዜ ገደብ ብድር
  • የደመወዝ ብድር
  • የቤት ዕቃዎችና መገልገያ መሣሪያ ብድር
  • ገንዘብ መቀበል እና ማድረስ
  • ገንዘብ መክፈል እና መሰብሰብ
  • የደመወዝ መክፈል
  • የጡረታ እና ተቀማጭ ገንዘብ አስተዳደር
  • ሃዋላ
  • ተንቀሳቃሽ የባንክ አገልግሎት
  • የታደሱ መታወቂያዎች (የተበዳሪው እና የዋሱ)
  • የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ ንግድ ምዝገባ፣ ቲን ሰርተፍኬት እና ታክስ ክሊራንስ ኮፒ
  • ዋስትና (የተሽከርካሪ ከሆነ) ሞዴሉ 2000 ጀምሮ የሆነ፣ ኦርጅናል ሊብሬና የመድን ዋስትና (ኢንሹራንስ) ሙሉ እንዲሁም ተቋሙ ተሽከርካሪው እንዳይሽጥ እንዳይለውጥ ያሳግዳል
  • ካርታ ከሆነ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ውስጥ የሚገኝ መሆን አለበት
  • የቤት ኪራይ ውል ኮፒ
  • የባንክ እስቴትመንት (የ6 ወር)
  • የጋብቻ ምስክር ወረቀት፦ ያላገባ ከሆነ ከ6 ወር ወደዚህ የታደሰ ወይም የወጣ መሆን አለበት፤ ባለትዳሮች ከሆኑ ሁለቱም ጥንዶች የብድር ውል ስምምነት መፈረም አለባቸው
  • ሁለት ፎቶግራፍ
  • ቼክ (postdated cheque)
  • ያለ ምንም ቅድመ ቁጠባ፣ የተበዳሪዎችን የቢዝነስ ሁኔታ እና የፋይናንስ አቅምን ያገናዘበ ነው።
  • ነገር ግን ለብድር መያዣ ዋስትና ተንቀሳቃሽ ወይም ቋሚ ንብረት ያስፈልጋል።
ተ.ቁ.የብድር ዓይነትየብድር መጠን በብርየብድር ጊዜየብድር ወለድ መጠን
1የንግድ ድርጅት ማስፋፊያ ብድርእስከ 500ሺ ብርበ3 ወር የሚከፈል24%
በ6 ወር የሚከፈል34%
9 ወር የሚከፈል 36%
12 ወር የሚከፈል36%
2ለግል ፍጆታ15,100 እስከ 20,000 ብር24 ወር የሚከፈል28%
3የቡድን ተበዳሪ (እስከ 3 ሰዎች)1ኛዙር5ሺ12 ወር የሚከፈል28%
2ኛዙር 7ሺ12 ወር የሚከፈል
3ኛዙር 10ሺ12 ወር የሚከፈል
በተጨማሪ ተበዳሪው ከጠቅላላ ብድሩ 5% ቁጠባ እና 1.2% የአገልግሎት ክፍያ መክፈል አለበት።
አድራሻየመስመር ስልክ ቁጥርየሞባይል ስልክ ቁጥር
ዋና መስሪያ ቤት +251 115 581049+251 930 006655
ወሎ ሰፈር ቅርንጫፍ +251 115 581049+251 930 006677
ገርጂ ቅንጫፍ +251 116 296976+251 930 004455
Email - customerservice@lefayda.com
Email - info@lefayda.com
Website - www.lefayda.com
ማስታወሻ፦ ይሄ መረጃ የተዘጋጀው ለፋይዳ ብድርና ቁጠባ ተቋም አክሲዮን ማኅበር በአካል ሄዶ በመጠየቅ በተገኘው መረጃ ላይ ተመሥርቶ ለጥቃቅን እና አነስተኛ ድርጅቶች በሚጠቅም መልኩ ተቀናብሮ ነው።

ይህንንም ይመልከቱ

ኒኦ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ.

ኒኦ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባገኘው ፈቃድ መሠረት በተለያዩ የንግድ ዘርፎች ላይ …