መነሻ / Tag Archives: ሞዛይክ ኮንስትራክሽን

Tag Archives: ሞዛይክ ኮንስትራክሽን

ሞዛይክ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኃላ/የተ/የግ/ማኅበር

mosaic-construction

ሞዛይክ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር የተመሠረተው በአቶ ሳሙኤል ገዛህኝ እና በአቶ ጌትነት ካሳ መስከረም 2009 ዓ.ም ነው። ድርጅቱ ደረጃ ስምንት ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ ሲሆን የሚቀበላቸውን ሥራዎችን በጊዜ ገደባቸው እና በጥራት ሠርቶ ያስረክባል።

ተጨማሪ