በኮቪድ ተፅዕኖ ተቀዛቅዞ የነበረውን የኢንተርፕራይዞችን የገበያ ትስስር ለማሳደግ ኤግዚብሽንና ባዛር ጠቃሚ መሆኑን የአዲስ አበባ የሥራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ ገለጸ። በ2014 አዲስ ዓመት ዋዜማ ኤግዚብሽንና ባዛር በዐሥራ አንዱም ክፍለ ከተሞች አንድ ሺህ ዐሥር ኢንተርፕራይዞች መሳተፋቸውን በቢሮው የገበያ ልማትና ግብይት ዳይሬክቶሬት ገልጿል፡፡
ተጨማሪTag Archives: ባዛር
ኢንተርፕራይዞች የሚሳተፉበት ባዛር በሃያት ሬጀንሲ ሆቴል ሊዘጋጅ ነው
አሸንጎ ኢቨንትስ እና ቤተ-ሰማይ ክሪኤቲቭ ሚዲያ፣ በኤስኤንቪ፣ ሊዌይ እና ሲዳ ትብብር “የነገው ባዛር” የተሰኘ ጥቃቅን እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞችን የሚያሳትፍ ባዛር አዘጋጅተዋል። በባዛሩ መሳተፍ ለሚፈልጉ ኢንተርፕራይዞች በሚል አሸንጎ ኢቨንትስ የላከልን ሙሉ መረጃ ይህን ይመስላል። “የነገው ባዛር” ዓላማ የነገው ባዛር ዓላማ አገር የሚያኮራ ሥራ የሚሠሩ የሥራ ፈጣሪዎችን፣ ከአገር ወዳድ እና ጥራት አድናቂ …
ተጨማሪ