መነሻ / Tag Archives: ብድር እና ሽርክና

Tag Archives: ብድር እና ሽርክና

የአብሮነት ተምሳሌት በተግባር – ዮቶር የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ተቋም

ዮቶር በዋናነት በአነስተኛ ንግድ ላይ የተሰማሩ የኅብረት ሥራ ማኅበሩ አባላት ንግዳቸውን የሚያንቀሳቅሱበት እና የሚያስፋፉበት እንዲሁም አብሮነታቸውን የሚያጠነክሩበት፤ ብሎም መካከለኛ የገንዘብ ዓቅም በማዳበር የትምህርት፣ የጤና እና ሌሎች ማኅበራዊ አገልግሎቶችን ለማሟላት የሚውል የገንዘብ አቅርቦትን ለመፍጠር በሠለጠነ የሰው ኃይል እና በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተደገፈ ጠንካራ የኀብረት ሥራ ማኅበር በመፍጠር እስከ 2026 ዓ.ም ድረስ የአባላቱን …

ተጨማሪ