አብያት የኢንጂነሪንግ እና አርክቴክቸር አማካሪ አብያት ኮንሰልቲንግ የተመሠረተው በአቶ ናትናኤል እና በሶስት መሥራች አባላት 2012 ዓ.ም ላይ ነው። ድርጅቱ አጠቃላይ የኢንጂነሪንግ እና አርክቴክቸር ሥራዎች የማማከር አገልግሎት ይሠጣል። ተጨማሪ