መነሻ / የጥቃቅን እና አነስተኛ መረጃ / ቢዝነስ እና ቴክ / የጉግል ጥቅም ለቢዝነሳችን – ጉግል ቢዝነስ
google-business

የጉግል ጥቅም ለቢዝነሳችን – ጉግል ቢዝነስ

ጉግል ለቢዝነሳችን ዘርፈ ብዙ ጥቅሞች አሉት፤ ከነኝህም ውስጥ ዋነኛው ጉግል ቢዝነስ (Google Business) ይሰኛል።

ጉግል ቢዝነስ የሚባለው የጉግል አገልግሎት ቢዝነሶች ራሳቸውን ጉግል ላይ በማስገባት ደንበኞች በቀላሉ እንዲያገኟቸው የሚያስችል ነው። ቢዝነሶች ሙሉ አድራሻቸውን፣ የሥራቸውን ዓይነት፣ ምስሎች፣ ወዘተ ማስገባት ይችላሉ። የድርጅታቸውም ቦታ በቀላሉ እንዲገኝ የጉግል ማፕ (ካርታ) ላይ ማስገባት ይችላሉ። እንዲሁም አዳዲስ ነገር ሲኖር ማሳወቅ የሚችሉበት መለጠፊያ (post ማድረጊያ) አለው።

ከዚህም ባለፈ ቢዝነሶች ዕቃ አቅራቢዎችን፣ አገልግሎት አቅራቢዎችን፣ ደንበኞችን ፈልጎ ለማግኘት ይጠቅማቸዋል።

እዚህ በመግባት ማየት ይችላሉ፦ https://www.google.com/business/

ይህንንም ይመልከቱ

email-business

ኢሜይልን እንዴት አድርገን ለቢዝነስ መጠቀም እንችላለን?

በዚህ ዘመን መልዕክቶችን በቴሌግራም፣ በፌስቡክ ሜሴንጀር፣ በዋትስአፕ፣ በቫይበር፣ በዊቻት እና በመሳሰሉት መለዋወጥ ይቻላል፤ ቢሆንም ኢሜይል …