ድርጅቱ የተመሠረተው በአቶ እንዳልካቸው እና በአራት ጓደኞቻቸው መሥራች አባልነት በ2010 ዓ.ም. ነው። ድርጅቱ የሚሠራቸው ሥራዎች ሶፍትዌሮችን ለደንበኛው ፍላጎት በሚመጥን መልኩ ዲዛይን ማድረግ እና ማበልጸግ እንዲሁም የማማከር አገልግሎት ይሰጣል።
ተጨማሪTag Archives: አዲስ አበባ ኢትዮጲያ ልምድ እና ተሞክሮ ከፍታ
ይትባረክ ላቀው ልብስ ስፌት
ይትባረክ ላቀው ልብስ ስፌት የተመሠረተው የግል ኢንተርፕራይዝ ሆኖ በአቶ ይትባረክ ላቀው በ2009 ዓ.ም ነው። ድርጅቱ በዋናነት የሚያመርታቸው ምርቶች የሴቶች እና የህጻናት አልባሳት ሲሆኑ ለህጻናት ከአንድ ዓመት አስከ ስምንት ዓመት ለሚደርሱ ወንዶችና ሴቶች ልጆች ምርቱን በብዛት ያመርታል። ከዚህ በተጨማሪ አጠቃላይ የአልባሳት ሥራዎችን ይሠራል።
ተጨማሪ