ድርጅቱ የተመሠረተው በአቶ ሚካኤል ውድነህ እና በጓደኞቻቸው በ2011 ዓ.ም. ነው። ድርጅቱ የብረት እና የእንጨት ምርቶችን የሚያመርት ድርጅት ነው።
ተጨማሪTag Archives: እንጨት ሥራ
ሄኖክ፣ በላይ እና ጓደኞቻቸው የእንጨት ሥራ
ድርጅቱ የተመሠረተው በአቶ ሄኖክ ስብሃት እና ዘጠኝ መሥራች አባላት 2013 ዓ.ም. ነው። አጠቃላይ የእንጨት ውጤቶችን የሚያመርት ድርጅት ሲሆን ከዚህ በተጨማሪ ተያያዥ የሆኑ የብረት ሥራዎችን ይሠራል።
ተጨማሪ