መነሻ / Tag Archives: የሕግ ማሻሻያ

Tag Archives: የሕግ ማሻሻያ

የሲሚንቶ ፋብሪካ ኢንቨስትመንትን የሚከለክለው ሕግ ሊነሣ ነው

የሲሚንቶ እጥረትን ለማሻሻል እና እያደገ የመጣውን የሲሚንቶ ፍላጎት ለማሟላት በማሰብ፣ መንግሥት የአዳዲስ የሲሚንቶ ፋብሪካ ኢንቨስትመንቶችን የሚከለክለውን ሕግ ሊያነሣ መሆኑ ተገለጸ። ይህንኑ የሚያስረግጥ ማሻሻያ ደንብ ረቂቅ ለኢንቨስትመንት ኮሚሽን እና ለንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ቀረቦ ውይይት እንደተደረገበት ተነግሮኛል ሲል አዲስ ማለዳ ዘግቧል። በኬሚካል እና ኮንስትራክሽን ግብዓት የኢንዱስትሪ ልማት ተቋም የሲሚንቶ ኢንዱስትሪ ጥናት እና …

ተጨማሪ