ጀንዲ ሌዘር ድርጅቱ የተመሠረተው በወይዘሪት ናዲያ ይመር በ2012 ዓ.ም. ነው። ጀንዲ ሌዘር ጥራት ያላቸውን የቆዳ ውጤቶች በማምረት እና በተመጣጣኝ ዋጋ በማቅረብ ራሱን እና ማኅበረ ሰቡን እየጠቀመ ይገኛል። ወደ ፊት ደግሞ ለተጨማሪ ዜጎች የሥራ ዕድል በመፍጠር እንዲሁም የሚያመርታቸውን ምርቶች ወደ ውጭ ሃገር በመላክ ለሃገሪቱ የውጭ ምንዛሬ በማስገኘት የበኩሉን አስተዋፅዖ የማበርከት እቅድ አለው። ተጨማሪ