የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በቡና መቀበያ መጋዘኖች ለውጪ ገበያ የሚቀርብ የቡና ምርት ናሙና ማሳያ (Sample Display) አዘጋጅቶ ከነሐሴ 13 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ ለደንበኞች አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡ በግብይት ሥርዓቱ ላይ የደንበኞችን ፍላጎት በማሟላት የወጪ ንግዳችንን ለማሳደግ የሚከናወኑ የማሻሻያ ሥራዎችን አጠናክሮ በመቀጠል በአቅራቢዎች፣ በገዢዎችና በምርት ገበያው መካከል ያለውን የአሰራር ግልጽነት ለማጠናከር ይህ …
ተጨማሪ