ጦቢያ ብረታ ብረት ማሽን ሥራ የተመሠረተው በ2000 ዓ.ም ዐሥራ ሰባት ሺህ ብር ብድር በመበደር ነበር። ድርጅቱ የተመሠረተው በስድስት መሥራች አባላት ሲሆን፣ በነበረው የልምድ፣ የሙያ እና የፍላጎት መከፋፈል ምክንያት አምስት የድርጅቱ መሥራች አባላት የወጡ በመሆኑ በአሁን ወቅት አቶ ሚሊሻ ባህሩ ብቻ ድርጅቱን እያንቀሳቀሱ ይገኛሉ።
ተጨማሪጦቢያ ብረታ ብረት ማሽን ሥራ የተመሠረተው በ2000 ዓ.ም ዐሥራ ሰባት ሺህ ብር ብድር በመበደር ነበር። ድርጅቱ የተመሠረተው በስድስት መሥራች አባላት ሲሆን፣ በነበረው የልምድ፣ የሙያ እና የፍላጎት መከፋፈል ምክንያት አምስት የድርጅቱ መሥራች አባላት የወጡ በመሆኑ በአሁን ወቅት አቶ ሚሊሻ ባህሩ ብቻ ድርጅቱን እያንቀሳቀሱ ይገኛሉ።
ተጨማሪ