መነሻ / የቢዝነስ ዜና / በጥቃቅን እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ ተደራጅተው የሚሰሩ ድርጅቶችን በተለየ ሁኔታ የተጋበዙበት ጨረታ!
2merkato-tenders

በጥቃቅን እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ ተደራጅተው የሚሰሩ ድርጅቶችን በተለየ ሁኔታ የተጋበዙበት ጨረታ!

በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የአዲስ ፋና የመጀ/ደ/ት/ቤት አላቂ የቢሮ እቃዎች እና አላቂ የት/ት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ ቋሚ እቃዎች፣ ህትመት፣ የጥገና እቃዎች፣ የተለያዩ አጋዥ መፅሀፍቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ለተጨማሪ ይሄን መመልከት  https://tender.2merkato.com/tenders/view/208776

በጥቃቅን እና አነስተኛ የተደራጁ በጣም ቅናሽ በሆነ ፓኬጅ የጨረታ መረጃን ሙሉ በሙሉ ማግኘት ይችላሉ። ለተጨማሪ 6131 ላይ ይደውሉ።

ይህንንም ይመልከቱ

kefta-care-training-2

ከፍታ ለ20 ኢንተርፕራይዞች ሥልጠና ሰጠ

ከፍታ ከኬር ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር ለ20 በሴቶች ለሚተዳደሩ ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ሥልጠና ሰጠ። ሥልጠናው ያተኮረው …