መነሻ / የጥቃቅን እና አነስተኛ መረጃ / ወቅታዊ መረጃ / አንበሳ የከተማ አውቶቡስ ድርጅት 400 ያገለገሉ አውቶቡሶችን ለሥራ ዕድል ፈጠራ ኢንተርፕራይዝ አስተላለፈ

አንበሳ የከተማ አውቶቡስ ድርጅት 400 ያገለገሉ አውቶቡሶችን ለሥራ ዕድል ፈጠራ ኢንተርፕራይዝ አስተላለፈ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔና በአንበሳ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት ቦርድ ውሳኔ መሠረት 400 አገልግሎታቸውን የጨረሱ አውቶቡሶች ለሥራ ዕድል ፈጠራ ኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ ተላልፈዋል፡፡

ከ20 ዓመታት በላይ አገልግሎት የሰጡት አውቶቡሶች ለኢንተርፕራይዙ የተላለፉትም፣ ለሥራ ዕድል ፈጠራ ጥቅም ላይ እንዲውሉ መሆኑን የድርጅቱ ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ኃላፊ አቶ ተሾመ ንጋቱ ተናግረዋል፡፡

በከተማዋ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አገልግሎታቸውን የጨረሱ አውቶቡሶች ለተለያዩ ሥራዎች መዋላቸው የሚስተዋል ሲሆን፣ ለበርካቶችም የሥራ ዕድል ፈጥረዋል፡፡

ለተጨማሪ፦ https://www.ethiopianreporter.com/index.php/article/18266

 

 

ይህንንም ይመልከቱ

TUC_NSP_2merkato_poster_ad_20221031-04

በኮንስትራክሽን ዘርፍ የ4 ሳምንት የሙያ ክህሎት ሥልጠናዎች

በኮንስትራክሽን ዘርፍ ለተሰማራችሁ ኢንተርፕራይዞች ከቤት እስከ ከተማ የከተማ ማዕከል (The Urban Center) የ4 ሳምንት የሙያ …