መነሻ / የጥቃቅን እና አነስተኛ መረጃ / ወቅታዊ መረጃ / አዋሽ ባንክ ለአነስተኛ መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች በአይነቱ የተለየ የባንክ አገልግሎት ማዘጋጀቱን ገለፀ

አዋሽ ባንክ ለአነስተኛ መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች በአይነቱ የተለየ የባንክ አገልግሎት ማዘጋጀቱን ገለፀ

አዋሽ ባንክ ለአነስተኛ መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች በአይነቱ የተለየ የባንክ አገልግሎት ማዘጋጀቱን ገለጸ።

ይህ አገልግሎት ኢንተርፕራይዞች ሥራቸውን በተሻለ ሁኔታ ለመሥራት እና ውጤታማ ለመሆን እንደሚያስችላቸው ነው ባንኩ የገለጸው፤ በመሆኑም በዘርፉ የተሰማሩ ግለሰቦች ወይም ድርጅቶች ከአዋሽ ባንክ ጋር በማነጋገር የአገልግሎቱ ተጠቃሚ መሆን እንደሚችሉ ተገልጾአል።

የዜና ምንጭ፡ ፋና ብሮድካስቲንግ

ይህንንም ይመልከቱ

kefta-care-training-2

ከፍታ ለ20 ኢንተርፕራይዞች ሥልጠና ሰጠ

ከፍታ ከኬር ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር ለ20 በሴቶች ለሚተዳደሩ ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ሥልጠና ሰጠ። ሥልጠናው ያተኮረው …