መነሻ / የጥቃቅን እና አነስተኛ መረጃ / የኢንተርፕራይዞች ዕድገት ደረጃ

የኢንተርፕራይዞች ዕድገት ደረጃ

በዚህ ክፍል ስር ለኢንተርፕራይዞች ያሉት የዕድገት ደረጃዎች እና ካንዱ ደረጃ ወደ የሚቀጥለው ደረጃ ለማደግ የሚያስፈልጉት መስፈርቶች ይገኛሉ።

ከፍተኛ ኢንዱስትሪ ዕድገት ደረጃ

industry

ወደ ከፍተኛ ኢንዱስትሪ ዕድገት ደረጃ የሚሸጋገሩ ኢንተርፕራይዞች ሊያሟላቸው የሚገቡ መስፈርቶች በሥራ ዕድል ፈጠራ ሀ) በኢንዲስትሪ ዘርፍ የተሰማራ ኢንተርፕራይዝ የፈጠረው ቋሚ የሥራ ዕድል የኢንተርፕራይዙን አባላት ጨምሮ 101 በላይ ሆኖ በአገግልሎት ዘርፍ ደግሞ ከ 31 በላይ መሆን አለበት። ለ)  በኢንዱስትሪ ዘርፍ የተሰማራ ኢንተርፕራይዝ በዓመት ውስጥ በጊዜያዊነት የፈጠረው የሥራ ዕድል ከ 31 ሰዎች …

ተጨማሪ

ምስረታ ወይም ጀማሪ

ጥቃቅን/አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ለምን አስፈለጉ? ጥቃቅን/ አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች በተለገልጋዮች ፍላጎት መነሻነት፣ በተለያዩ የሥራ ዘርፎች ለመሰማራት የሚፈልጉ ሥራ ፈላጊዎችን በተለያዩ አደረጃጀት አማራጮች መዝግቦ ወደ ሥራ ለማስገባት እንደ መሣሪያ የታሰቡ ናቸው። አገልግሎቱ፣ ልዩ ልዩ ድጋፎች እንዳሉ ሆነው፣ በኢትዮጵያ የንግድ ሕግ እና የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አዋጅ መሠረት የሚሰጥ ነው። በጥቃቅን/ አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ ዘርፍ ለመሰማራት …

ተጨማሪ

ታዳጊ መካከለኛ

ወደ ታዳጊ መካከለኛ ደረጃ ለማደግ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች በኢንዱስትሪ ዘርፍ ለተሰማራ ጥቃቅን/አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ በሥራ ዕድል ፈጠራ የፈጠረው ቋሚ የሥራ ዕድል የኢንተርፕራይዝ አባላቱን ጨምሮ ከ30 ሰዎች በላይ የፈጠረው ጊዜያዊ የሥራ ዕድል በዓመት ውስጥ ከ20 ሰዎች በላይ በሃብት መጠን ጠቅላላ ሃብት ከ1.5 ሚሊዮን ብር በላይ (የተጣራ ሃብት እና እዳን ጨምሮ) በብድር ካገኘው ገንዘብ …

ተጨማሪ

መብቃት

kefta

ወደ መብቃት ደረጃ ለማደግ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች በኢንዱስትሪ ዘርፍ ለተሰማራ ጥቃቅን/አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ በሥራ ዕድል ፈጠራ የፈጠረው ቋሚ የሥራ ዕድል፡- ለጥቃቅን ኢንተርፕራይዝ የኢንተርፕራይዝ አባላቱን ጨምሮ እስከ 5 ሰዎች የቀጠረ ለአነስተኛ ኢንተርፕራይዝ የኢንተርፕራይዝ አባላቱን ጨምሮ ከ 6 እስከ 15 ሰዎች የቀጠረ የፈጠረው ጊዜያዊ የሥራ ዕድል፡- ለጥቃቅን ኢንተርፕራይዝ በዓመት ውስጥ እስከ 3 ሰዎች የቀጠረ …

ተጨማሪ

ታዳጊ ወይም መስፋት

ወደ ታዳጊ ደረጃ ለማደግ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች በኢንዱስትሪ ዘርፍ ለተሰማራ ጥቃቅን/አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ በሥራ ዕድል ፈጠራ የፈጠረው ቋሚ የሥራ ዕድል፡- ለጥቃቅን ኢንተርፕራይዝ በቋሚ የሥራ ዕድል የኢንተርፕራይዝ አባላቱን ጨምሮ እስከ 3 ሰዎች የቀጠረ (በደመወዝ ክፍያ ሰነድ የሚከፍል) ለአነስተኛ ኢንተርፕራይዝ በቋሚ የሥራ ዕድል የኢንተርፕራይዝ አባላቱን ጨምሮ እስከ 6 ሰዎች የቀጠረ የፈጠረው ጊዜያዊ የሥራ ዕድል፡- …

ተጨማሪ

ዕድገት

ከአንድ የኢንተርፕራይዝ ደረጃ ወደ ሌላው ማደግ የሚቻለው እንዴት እና መቼ ነው? አንድ ኢንተርፕራይዝ ከአንድ የዕድገት ደረጃ ወደ ሌላ በዓመት አንድ ጊዜ ብቻ ደረጃውን ማሳደስና ወደ ሌላ ደረጃ መሸጋገር ይችላል። የዕድገት ደረጃ ማሳደግ የሚቻለው ከሐምሌ 1 እስከ ጥቅምት 30 ድረስ ብቻ ሲሆን፣ ከህዳር 1 እስከ 30 ደግሞ ከጽሑፍ ማስጠንቀቂያ ጋር የዕድገት …

ተጨማሪ