መነሻ / የጥቃቅን እና አነስተኛ መረጃ / ወቅታዊ መረጃ / በኮንስትራክሽን ዘርፍ የ4 ሳምንት የሙያ ክህሎት ሥልጠናዎች
TUC_NSP_2merkato_poster_ad_20221031-04

በኮንስትራክሽን ዘርፍ የ4 ሳምንት የሙያ ክህሎት ሥልጠናዎች

በኮንስትራክሽን ዘርፍ ለተሰማራችሁ ኢንተርፕራይዞች ከቤት እስከ ከተማ የከተማ ማዕከል (The Urban Center) የ4 ሳምንት የሙያ ክህሎት ሥልጠናዎች በነጻ ይሰጣል።

ሥልጠናዎቹ የሚሰጡት በሚከተሉት ዘርፎች ላይ ነው፦

1. በአልሙኒየም ሥራ
2. በቀለም እና ሕንጻ ማጠናቀቅ ሥራ
3. በእንጨት ሥራ

ሠልጣኞች ዕድሜአቸው ከ35 ዓመት በታች መሆን አለበት።

የማመልከቻ ማብቂያ ቀን ጥቅምት 27 ቀን፣ 2015 ዓ.ም. ነው።

ሥልጠናውን ለመካፈል ፍላጎት ያላችሁ በሙሉ ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተ ክርስቲያን ፊት ለፊት በሚገኘው የሴቶች ፌዴሬሽን ሕንጻ ምድር ቤት ባለው ከቤት እስከ ከተማ የከተማ ማዕከል (The Urban Center) በአካል በመምጣት፣ ወይም በምስሉ ላይ ያለውን QR ኮድ ስካን በማድረግ ማመልከት ትችላላችሁ፣ ወይም ይሄንን ማስፈንጠርያ በመጫን መመዝገብ ትችላላችሁ

ለተጨማሪ መረጃ በ0920 612010 ላይ ደውሉ።

ይህንንም ይመልከቱ

kefta-care-training-2

ከፍታ ለ20 ኢንተርፕራይዞች ሥልጠና ሰጠ

ከፍታ ከኬር ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር ለ20 በሴቶች ለሚተዳደሩ ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ሥልጠና ሰጠ። ሥልጠናው ያተኮረው …