በወቅቱ አጠራር የኢትዮጵያ ጉምሩክ ባለሥልጣን በ1995 ዓ.ም. ያወጣውን የጉምሩክ ታሪፍ ከዚህ በታች ባሉት ሁለት ቅጾች ያገኛሉ።
አንደኛ መደብ ታሪፍ በአጠቃላይ የገቢ ዕቃዎች መደበኛ ታሪፍን የያዘ ነው።
ሁለተኛ መደብ ታሪፍ ደግሞ፦
- በልዩ ሁኔታ ከጉምሩክ ቀረጥ ነፃ የሆኑ፣ ወይም የቀረጥ ቅናሽ የተደረገላቸውን የተመደቡ ዕቃዎች
- በልዩ ሁኔታ ከማናቸውም ቀረጥ ነፃ የሚገቡ ያልተመደቡ ዕቃዎች
የያዘ ነው።