መነሻ / የጥቃቅን እና አነስተኛ መረጃ / ወቅታዊ መረጃ / 50 ማኅበራት በሸገር ዳቦ ሽያጭ እና ማከፋፈያ ሥራ ሊሠሩ ነው
sheger-bread-shop

50 ማኅበራት በሸገር ዳቦ ሽያጭ እና ማከፋፈያ ሥራ ሊሠሩ ነው

የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ የሥራ እድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዝ ልማት ጽ/ቤት 50 ማኅበራት ለሸገር ዳቦ መሸጫና ማከፋፈያ ሥራ ለመሰማራት ዝግጅታቸውን ማጠናቀቃቸው ተገለፀ፡፡

የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ የሥራ እድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዝ ልማት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አብርሀም ተ/ሀይማኖት እንደተናገሩት በክ/ከተማው 20 ሲንግል እና 15 ደብል የሆኑ 35 ያገለገሉ የሸገር ባሶች የሥራ እድል ለመፍጠር የተዘጋጁ ሲሆን 301 አባላት ያላቸው 50 ማኅበራት ስልጠና ወስደው፣ የተለያዩ የፋይናንስ ድጋፍ እንዲደረግላቸው ለአዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም ጥያቄ መቅረቡን ጠቁመዋል፡፡

የዜና እና የምስል ምንጭ፦ የአዲስ አበባ የሥራ ዕድል ፈጠራ እና ኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ የፌስ ቡክ ገጽ

ይህንንም ይመልከቱ

artisanal-miner

የሮያሊቲ ክፍያ ለባህላዊ ወርቅ አምራቾች ሙሉ በሙሉ ተነሳላቸው

በባህላዊ መንገድ ወርቅ እያመረቱ ለባንክ የሚያቀርቡ አምራቾች ለክልል ሲከፍሉ የነበረው የሮያሊቲ ክፍያ ሙሉ በሙሉ በክልሎች …