መነሻ / Tag Archives: መስከረም ክበበው የቤት እና የቢሮ እቃዎች

Tag Archives: መስከረም ክበበው የቤት እና የቢሮ እቃዎች

መስከረም ክበበው የቤት እና የቢሮ እቃዎች

meslerem-furniture

የተመሠረተው በ 2006 ዓ.ም በወ/ሮ መስከረም ክበበው ነው። ድርጅቱ አጠቃላይ የቤት እና የቢሮ እቃዎች የሚያመርት ድርጅት ሲሆን ይህ ድርጅት በአስራ አምስት ቀን ሶስት መቶ ወንበሮችን በጥራት የማምረት አቅም አለው። እንደ ወንበሮቹ ዲዛይን ቀኑ ሊለያይ ይችላል። ድርጅቱ በአሁን ጊዜ ለዐሥራ አራት ቋሚ እና ሁለት ጊዜያዊ ሠራተኞች የሥራ እድል መፍጠር ችሏል።

ተጨማሪ